Non ti piace? Non importa! Puoi restituire gli articoli fino a 30 giorni
Non puoi sbagliarti con un buono regalo. Con il buono regalo, il destinatario può scegliere qualsiasi prodotto della nostra offerta.
Fino a 30 giorni per il reso
"ከምድራዊነታችን ባሻገር" በሚል አቢይ ርዕስ ሥር ከተዘጋጁት ሌሎች መጻሕፍት የተጠቀሱ አንዳንድ "ጠቃሚ" ሃሳቦችን በስእሎችና በግጥሞች ያጠናክራል። ግጥሞቹ የተዘጋጁት በስሜቶች ብቻ የሚገባን ከሚመስለን ጋር መቆየታችንን ለማስታወሻ፥ መሠረታዊ ጥያቄዎቻችንንም ለማሰላሰል እንዲረዳን ሲሆን፥ በአጠቃላይ የግጥሞቹ ይዘት በኢትዮጵያችንም ሆነ በተቀረው አለማችን ውስጥ ግለሰብአዊ፥ ቤተሰብአዊና ሕብረተሰብአዊ ኑሮአችንን ይመለከታል፤ ትኩርት በምድራዊ ኑሮ ብቻ እንዳይሆንም የሰውን መንፈሳዊ ጠባይ አጉልቶ ለማሳየት ይሞክራል።
Ciao! Sono Libroamiko, il tuo consulente di libri.
Come posso aiutarti?